ሚዲያ እና ግብዓቶች
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገመገመ::
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ከማኔጅመንት አባላትና ከመላው ሰራትኞቹ ጋር በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ገምግሟል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ኃይሉ የተራ በበጀት ዓመቱ በነበረው ቅንጅታዊ አሰራር አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው፤ ይህንን አጠናክሮ ለማስቀጠል የመላው ሰራተኞችን ቁርጠኝነት ይጠይቃል ብለዋል።