Prime Minister Abiy Ahmed together with former Prime Minister Hailemariam Dessalegn and other government officials inaugurated today the Yirgalem Integrated Agro-Industrial Park in the Sidama region.
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ከማኔጅመንት አባላትና ከመላው ሰራትኞቹ ጋር በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ገምግሟል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ኃይሉ የተራ በበጀት ዓመቱ በነበረው ቅንጅታዊ አሰራር አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው፤ ይህንን አጠናክሮ ለማስቀጠል የመላው ሰራተኞችን ቁርጠኝነት ይጠይቃል ብለዋል።
የቱርክ ባለሀብቶች በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ በፍራፍሬ ማቀነባበር ዘርፍ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ተመለከቱ
The GIZ head office delegates and strengthening Rural value chain project team members visited Yirgalem IAIP.
Yirgalem Integrated Agro-Industrial Park (IAIP) connects smallholder farmers to agro-processing investors, offering ready-built sheds, serviced land, and one-stop-shop investor services in the heart of the Sidama Region.