ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
Hawassa City, Sidama Regional State
0
ይርጋለም IAIP
0
የተመዘገቡ ባለሀብቶች
0
የተፈጠሩ የሥራ ዕድሎች
0
ጠቅላላ የፓርክ ስፋት
0
የተያያዙ አርሶ አደሮች
0
የውጭ ምንዛሪ ገቢ
ስለ እኛ

ሲዳማ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ኢንዱስትሪ ማፋጠን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሆኗል። ኢንዱስትሪ ማፋጠን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ የሆነበት ሁለት ምክንያቶች አሉ፡ መጀመሪያ፣ ኢትዮጵያ የግብርና ሀገር ናት። በዚህም ምክንያት መጀመሪያ የግብርና ጥሬ ዕቃዎቻችንን በማቀነባበር ወደ ተረፈ-ምርት በመለወጥ በአለም አቀፍ ገበያ ላይ መሸጥ አለብን። ለሁለተኛው የኢንዱስትሪ መስፋፋት ምክንያት ደግሞ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የወጪ ንግዳችን እንደ ቡና ያሉ ጥሬ ዕቃዎችና ቁሳቁሶች በመሆናቸው ነው።

አስቻይ መሰረተ ልማት
ቀልጣፋ የእሴት ሰንሰለት
የአንድ ማዕከል አገልግሎት ማስኮት
ተመጣጣኝ የሰው ጉልበት
ዝግጁ ሼዶችና የኪራይ መሬት
የተጠናከሩ አርሶ አደሮች
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ጠቅላላ የፓርኩ ስፋት

294.50 ha

ይርጋለም IAIP ጠቅላላ የፓርኩ ስፋት 62% በስራ ላይ ያለ።

Mr. Hailu Yetera

Mr. Hailu Yetera

Chief Executive Officer.
ከዋና ስራ አስፈጻሚያችን የተላለፈ መልዕክት
“በሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስም ይህንን መልዕክት በማስተላለፌ ታላቅ ክብር ይሰማኛል። በርካታ የምጣኔ ሀብት (ኢኮኖሚ) ባለሙያዎች እንደሚስማሙት፣ የግብርና ማቀነባበሪያ ዘርፍ በተለይም በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ለኢኮኖሚ እድገት ጉልህ ሚና ይጫወታል። ይህም አዳዲስ የተቀነባበሩ ምርቶችንና ቁሳቁሶችን በስፋት በማቅረብ፣ እንዲሁም ከአርሶ አደሩ ጋር ጠንካራ የኋላ ትስስር በመፍጠር የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ በአካባቢው ሰፊ የገቢና የሥራ ዕድል ይፈጥራል፤ በተጨማሪም የወጪ ንግድና የውጭ ምንዛሬ ምንጭ በመሆን ያገለግላል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢትዮጵያ አዲስ ከተመሰረቱ ክልሎች አንዱ ሲሆን፣ በተለያዩና ከፍተኛ እምቅ አቅም ባላቸው የግብርና እሴት ሰንሰለቶች ይታወቃል። እነዚህም ቡና፣ እህልና ጥራጥሬ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የወተት ተዋጽኦ፣ የማር ምርት፣ እንዲሁም ከፍተኛ የቀርከሃ ምርት አቅምን ጨምሮ ሰፊ የግብርና-ደን (agro forestry) ስርዓትን ያጠቃልላሉ።
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና-ኢንዱስትሪ ፓርክ በሲዳማ ክልል ውስጥ ከተመረቁት ፓርኮች አንዱ ሲሆን፣ የሀገሪቱን ብሔራዊ ኢኮኖሚ ለማፋጠን ታቅዶ በ294.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና-ኢንዱስትሪ ፓርክ በሲዳማ ክልል ውስጥ ከተመረቁት ፓርኮች አንዱ ሲሆን፣ የሀገሪቱን ብሔራዊ ኢኮኖሚ ለማፋጠን ታቅዶ በ294.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።”

አገልግሎቶቻችን

Investor Service

End-to-end facilitation and dedicated relationship management supporting investors through site selection, leg...

ተጨማሪ ይወቁ →

Land Lease and Sheds

Serviced land and ready-built standard sheds for lease.

ተጨማሪ ይወቁ →

One-Stop-Shop Services

Streamlined administrative support providing on-site investment licensing, customs clearance, work permits, en...

ተጨማሪ ይወቁ →

Industrial Project Services

Comprehensive technical guidance, site preparation, utility integration, and engineering support to accelerate...

ተጨማሪ ይወቁ →

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና-ኢንዱስትሪ ፓርክ

Flagship Agro-Park
Yirgalem Integrated Agro-Industrial Park

Yirgalem Integrated Agro-Industrial Park

Yirgalem Integrated Agro-Industrial Park (IAIP) connects smallholder farmers to agro-processing investors, offering ready-built sheds, serviced land, and one-stop-shop investor services in the heart of the Sidama Region.

ዝርዝር ይመልክቱ

ዳይሬክተሮች ቦርድ

Mr. Memiru Moke
Mr. Memiru Moke

Chairperson of the Board of Directors

Mr. Hailu Yetera
Mr. Hailu Yetera

Chief Executive Officer (CEO)

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች እና ዝግጅቶች

Turkish investors visit Yirgalem Integrated Agro Industry park to explore Opportunities in Fruits processing sector.
Sep 17, 2026

Turkish investors visit Yirgalem Integrated Agro Industry park to explore Opportunities in Fruits processing sector.

ተጨማሪ ያንብቡ →
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገመገመ::
Jul 10, 2026

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገመገመ::

ተጨማሪ ያንብቡ →
በኢትዮጵያ የጀርመን ተረዲአና ልማት ድርጅት (GIZ) የሥራ ኃላፊዎች ለድጋፍ መነሻ የሚሆን ምልከታ በይርጋዓለም የተ/የግብ/ኢን/ፓርክ ውስጥ አደረጉ
Jul 02, 2026

በኢትዮጵያ የጀርመን ተረዲአና ልማት ድርጅት (GIZ) የሥራ ኃላፊዎች ለድጋፍ መነሻ የሚሆን ምልከታ በይርጋዓለም የተ/የግብ/ኢን/ፓርክ ውስጥ አደረጉ

ተጨማሪ ያንብቡ →

ዝግጅቶች

East Africa AgriTech & Innovation Summit 2026 Investment
Aug
26
East Africa AgriTech & Innovation Summit 2026

Millennium Hall, Addis Ababa, Ethiopia

ዝርዝር ይመልክቱ →
The Ministry of Industry held a forum. Industrial Park
Jul
11
The Ministry of Industry held a forum.

Addis Ababa, Ethiopia

ዝርዝር ይመልክቱ →
Sidama IPDC held productive discussion with researchers from Germany on robotic technology. Partnership
Jul
11
Sidama IPDC held productive discussion with researchers...

Hawassa, Sidama Region

ዝርዝር ይመልክቱ →

የደንበኞች ምስክርነት

አጋሮቻችን

Hawassa University
Hawassa University
Institution of Ethiopian Standards
Institution of Ethiopian Standards
USAID
USAID
UNIDO
UNIDO
Ministry of Industry
Ministry of Industry
International Labour Organization
International Labour Organization
International Labour Organization
International Labour Organization
GIZ
GIZ
Italian Agency for Development Cooperation
Italian Agency for Development Cooperation
African Development Bank
African Development Bank
hawassa poly technic
hawassa poly technic
Ethiopian Investment Commission
Ethiopian Investment Commission
Industrial Parks Development Corporation (IPDC)
Industrial Parks Development Corporation (IPDC)
United Nations Industrial Development Organization
United Nations Industrial Development Organization
Invest for Jobs
Invest for Jobs
Yirgalem Construction PLC

ሲዳማ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ድጋፍ ሰጪ
ስለ ኢንቨስትመንትና ትብብር ይጠይቁ
ሰላም! እኔ የሲዳማ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ድጋፍ ሰጪ ነኝ። ስለ ኢንቨስትመንት፣ አገልግሎቶቻችን ወይም ድርጅትዎ ከእኛ ጋር እንዴት ሊተባበር እንደሚችል ይጠይቁኝ።
አውቶማቲክ የጥያቄ-መልስ ድጋፍ ሰጪ ነው፣ ቀጥታ ሰው አይደለም።