ድርጅት
ስለ ሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች
እሴቶች
ሁልጊዜ ለመማር እና ለመለወጥ ዝግጁ መሆን::
ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት መስጠት::
የተቀናጀ እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት::
ተወዳዳሪ እና ምርታማ መሆን::
የግብርና ዘላቂነትን ማጎልበት::
ደንበኞቻችን የልማታችን መሠረት ናቸው::
ለስኬት በጋራና በትብብር መስራት::